advertise with us

“ኢህኣደግ የ ሚከተለው ፌዴራላዊ ስ ር ኣት ቋንቌን መሰረት ኣድርጎ የተዋቀረ በመሆኑ ኣወቃቀሩ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ ብሄረሰባዊነትን ወይም ብሄርተኛነትን እያጎለበተ ነው የመጣው የሚል ኣመለካከት ኣለ:: ለዚህ ደሞ እንደ ኧብይ ምሳሌ የሚነሳው ኢህ ዲን ራሱ ህብረ ብሄር ሆኖ ጀምሮ ወደ ላይ ማደግ ሲችል ወደ ብሄርተኝነት ጠቧል ይሄን እንዴት ያዩታል?” ላቶ በረከት ስ ምኦንና ላቶ ህላዊ ዮሴፍ ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ ኣንዱ ነበር:: ሙሉውን ውይይት ይከታተሉ ….

advertise with us